Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline04 Feb 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

MOR-DD-RFQ- 2018 የገብስ ቆሎ (kolo) እና የጾም ኩኪስ

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleMOR-DD-RFQ- 2018 የገብስ ቆሎ (kolo) እና የጾም ኩኪስ
DescriptionMOR-DD-RFQ- 2018 የገብስ ቆሎ (kolo) እና የጾም ኩኪስ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0651-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-04 08:30:31
Invitation Date2026-02-03 08:30:31
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:kalid building infront of ethio telecom east region , Room 302
dire dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የፈሰሰ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
 አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በተሰጠው የአቅርቦት ትዕዛዝ መሰረት የሚያቀርበው ምርት በወቅቱ ተመርቶ ገበያ ላይ የዋለ መሆን የጠበቅበታል፤
 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender