ቢን ካርድ (Bin Card) ህትመት ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ቢን ካርድ (Bin Card) ህትመት ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Description | ቢን ካርድ (Bin Card) ህትመት ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0632-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-04 15:18:44 |
| Invitation Date | 2026-02-03 15:18:44 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ) Addis abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid trade license(በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ)
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate(የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት)
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate(ታክስ ክሊራንስ)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃውን ማስረከቢያ ቦታ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ነው፡፡
ተጫራቾች ናሙና ማየት ይችላሉ ናሙና ሳያዩየተወዳደሩ ተጫራቾች ጨረታውን ያወጣው መ/ቤት በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ለማቅረብ ተስማምቷል
የአሸነፉበትን የህትመት አይነት ግዥ ፈጻሚው ተቋሚ በሚያቅወበው ናሙና መሰረት ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊው ድርጅት ያቀረበውየተፈለገውን እቃ ሙሉ በሙሉ አስረክቦ የቀረበው እቃ ትክክል እና ጥራቱን የተበቀ የቀረበ መሆኑን በተቋሙ ከሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን የመሰረዝ እና መጠኑን የመቀነስ መብት የተጠበቀ ነው፡፡