የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ጭኖ ለማምጣት 100 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የሚጭን የአይሱዙ ኤፍኤስ አር መኪና ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ጭኖ ለማምጣት 100 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የሚጭን የአይሱዙ ኤፍኤስ አር መኪና ኪራይ አገልግሎት |
| Description | ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ጭኖ ለማምጣት 100 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የሚጭን የአይሱዙ ኤፍኤስ አር መኪና ኪራይ አገልግሎት |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0660-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-04 17:25:13 |
| Invitation Date | 2026-02-03 17:25:13 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 dIRE dAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የጨረታው አሸናፊ የሚጠቀምበትን የጭነት መኪና አዲስ አበባዋ ዙሪያ ማለትም በመገናኛ (ገቢዎች ሚኒስቴር)፣ በለቡ መብራት እና ወለቴ ወደ ኖክ አደባባይ ባለው ቦታ እቃዎችን በመጫን ወደ ድሬዳዋ የሚያደርስ ይሆናል፤
አሸናፊው ተጫራች አዲስ አበባ የሚገኙትን እቃዎቹን ከመ/ቤቱ ባለሙያ በኃላፊነት ተረክቦ ድሬዳዋ የሚገኘው ወደ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርነጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ በማድረስ እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
እቃዎቹ በመጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠር ችግር ማለትም የተሰበረ ካለ ወይም በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥመው ችግር ድርጅቱ ኃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
አሸናፊው ተጫራች አዲስ አበባ የሚገኙትን እቃዎቹን ከመ/ቤቱ ባለሙያ በኃላፊነት ተረክቦ ድሬዳዋ የሚገኘው ወደ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርነጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ በማድረስ እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
እቃዎቹ በመጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠር ችግር ማለትም የተሰበረ ካለ ወይም በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥመው ችግር ድርጅቱ ኃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
