Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline20 Dec 2024, 11:47 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ
Descriptionየኢትዮጵያ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Federal Democratic Republic Of Ethiopia Flag With Stand),የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Customs Commission Flag Logo With Stand),የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Ministry Of Revenues Flag Log With Stand),የአፍሪካ ህብረት ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (African Union Flag Log With Stand)የWCO ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው እና (WCO Flag Log With Stand) ህትመት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0269-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-12-20 11:47:00
Invitation Date2024-12-19 13:25:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል(Valid Trade License)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Registration Certificate)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ The 3D Rotal Indoor Flag Designed to be Flexible and Resistant to Wrinkles taffeta Fabric Inlaid with satin to reflect aLuxurious look with ashiny Face Soft touch and elegant appearance.Stainless Steel Flag poles Ornaments Indoor Flag Pole Reliable Flag Post Stainless steel indoor flagpole ornaments indoor conference በተጨማሪ በተቋሙ ያለውን ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ሳያይ ዋጋ ሞልቶ በሠጠው ዋጋ አሸነፊ ከሆነ በኋላ ተቋሙ በሚፈልገው ናሙና እና በዝርዝር መግለጫው መሠረት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ይህንን ተላልፎ የግዥ ሂደቱን የሚያስተጓጉል ተወዳዳሪ ለመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የጥፋተኝነት ሪፖርት በመላክ አስፈላጊው ህጋዊ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ የምናደርግ መሆኑ ይታወቅ፡፡በ10(አስር)ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል፡፡
Save Tender