Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline06 Feb 2026, 3:32 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እቃዎች ግዥ(ለግንባታ፤ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ት/ት ክፍል በድጋሜ የወጣ)

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እቃዎች ግዥ(ለግንባታ፤ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ት/ት ክፍል በድጋሜ የወጣ)
Descriptionየኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እቃዎች ግዥ(ለግንባታ፤ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ት/ት ክፍል በድጋሜ የወጣ)
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0088-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-06 15:32:02
Invitation Date2026-02-05 15:32:02
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: VTL
  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC
  • •Other Documents: TIN,NO,

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን እቃ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
 ንብረቱ ወደ ንብረት ክፍል ሲገባ በባለሞያ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 አሸናፊው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች መጋዘን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
 በስቶክ ላይ የሌለዎትን እቃ አይሙሉ፡፡
 የንግድ ፈቃድዎ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
 በዚህ ውድርድር የሚሳተፍ ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈውን እቃ አሸናፊነት ከተገለፀበት ቀን አንስቶ በ10 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender