አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የሰም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የሰም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ |
| Description | አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የሰም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-NC-0101-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-09 00:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-05 16:41:54 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ደብረበረሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ , Room G-01 ደብረበረሃን, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 924448304 Email: beletishwoyne@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊ ተጫራች እቃዎቹን በደብረበረሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ ሲሆን የዋጋ ማሰተካከያ አይደረግበትም
ውድድሩ በድምር ዋጋ ሲሆን ተጫራቾች ለእያንዳንድ የህትምት አገልግሎት ዋጋ ማሰገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት እና በሚሰጠው ትእዛዝ መሰረት ሰርቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
ውድድሩ በድምር ዋጋ ሲሆን ተጫራቾች ለእያንዳንድ የህትምት አገልግሎት ዋጋ ማሰገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት እና በሚሰጠው ትእዛዝ መሰረት ሰርቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
