Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline20 Dec 2024, 10:30 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የሮልአፕ ባነር ህትመት ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleየሮልአፕ ባነር ህትመት ግዥ
Descriptionሁለቱ የሮልአፕ ባነር ህትመቶች መሪ ቃል (slogan) የሚታተምባቸው ሲሆን ሶስቱ የሮልአፕ ባነር ህትመቶች ደግሞ በስም፤በፎቶግራፍ ፤ በስራ ሃላፊነት እና በስራ ክፍል ገላጭ በሆነ መልኩ የሚዘጋጅ የሮልአፕ ባነር ህትመት ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0228-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-12-20 10:30:00
Invitation Date2024-12-20 14:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:saris around kadisco, Room third floor room number 303
A/A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 939723207
Email: mworkneh190@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21122, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

@ ሶስቱ እያናዳዳቸው ባነሮች የሃያ አምስት ሰራተኞችን ስም፤ፎቶግራፍ የሚሰሩበት የስራ ዘርፍ፤የሚሰሩበት የስራ ሂደት ስም እና የስራ ሃላፊነታቸውን በሚገልፅ መልኩ የሚሰራ ይሆናል፡፡ይህም ማለት አንዱ ባነር የሃያ አምስት ሰራተኞችን ስም፤ፎቶግራፍ የሚሰሩበት የስራ ዘርፍ፤የሚሰሩበት የስራ ሂደት ስም እና የስራ ሃላፊነታቸውን በሚገልፅ መልኩ የሚፃፍ/የሚታተም / ይሆናሉ፡፡
@ ሁለቱ የሮልአፕ ባነሮችን በሚመለከት
- አንደኛው ባነር ላይ የሚታተመው ፅሁፍ “ሙስናን መታገል በተግባር”
- ሁለተኛው ባነር ላይ የሚታተመው ፅሁፍ ”ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል የነገ ስብዕና ይገነባል!” 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በሚሉ መፈክሮች የሚሰራ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ
#አምስቱም የባነር ህትመቶች የፌደራል እና የቅ/ጽ/ቤቱን ሎጎ ይኖራቸዋል፡፡
# አሸናፊው ድርጅት ከተለየ በኃላ ቅ/ጽ/ቤቱ ላሸነፈው ድርጅት ባነሩ ላይ የሚፃፈውን ጽሁፍ በ ሀርድ እና ሶፍት ኮፒ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
#በአሸናፊው ድርጅት የተሰሩት የሮልአፕ ህትመቶች ተቀባይነት የሚኖራቸው በጠያቂው ክፍል ማረጋገጫ ሲያገኝ በመሆኑ ሁሉም ባነሮች ከመሰራታቸው በፊት በጠያቂው አካል መታየት እና እንድሰሩ ትዕዛዝ ማግኘት ይኖርበታል ፡፡
#አሸናፊው ድርጅት የተሰሩትን ባነሮች የቅ/ጽ/ቤቱ የንብረት አስተዳደር መጋዘን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
#አሸናፊው ድርጅት እቃውን የቅ/ጽ/ቤቱ የንብረት አስተዳደር መጋዘን ድረስ ኖርበታል፡፡
#ቅ/ጽ/ቤቱ ግዥውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE