ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኝ የመሰብሰቢያ አደራሽ ዲኮር አገልግሎት ግዥ ከ70 ፍሬ ተፈትሮ አበባ ጋር
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኝ የመሰብሰቢያ አደራሽ ዲኮር አገልግሎት ግዥ ከ70 ፍሬ ተፈትሮ አበባ ጋር |
| Description | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በድሬዳዋ እና አካባቢው ለሚገኝ የመሰብሰቢያ አደራሽ ዲኮር አገልግሎት ግዥ ከ70 ፍሬ ተፈትሮ አበባ ጋር |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0680-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-09 09:30:00 |
| Invitation Date | 2026-02-06 15:29:46 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 dIRE dAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
የሚፈለገው የዲኮር አይነት ቀለል ያለ ዲኮር ሲሆን አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በተሰጠው የአገልግሎት ትዕዛዝ መሰረት ስራውን ሰርቶ ማስረከብ ይኖርበታል
አሸናፊው ድርጅት የዲኮር ስራውን የሚያከናውነው ድሬዳዋ የሚገኘው ሳምራት ሆቴል ሲሆን የዲኮር ስራውን የካቲት 6/2018 ዓ.ም ወደ ማታ ሰዓት ላይ መሰራት ይኖርበታል
የሚፈለገው የዲኮር አይነት ቀለል ያለ ዲኮር ሲሆን አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በተሰጠው የአገልግሎት ትዕዛዝ መሰረት ስራውን ሰርቶ ማስረከብ ይኖርበታል
አሸናፊው ድርጅት የዲኮር ስራውን የሚያከናውነው ድሬዳዋ የሚገኘው ሳምራት ሆቴል ሲሆን የዲኮር ስራውን የካቲት 6/2018 ዓ.ም ወደ ማታ ሰዓት ላይ መሰራት ይኖርበታል
