Procurement of different sport wears
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of different sport wears |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0840-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-08 11:35:25 |
| Invitation Date | 2026-02-07 11:35:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Torhayiloch, Room 19 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113729325 Email: mickyecsu2012@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው፡፡ ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ተጫራቾች ለስፖርተኞች አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት አልባሳቶቹን ዋጋ ስትሞሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽኑ መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም፡፡
3. የስፖርት ማሊያዎቹ ቁጥር ያላቸውና ቀለማቸውም ነጭ ወይም ሰማያዊ መሆን ይኖርበታል ፡፡ አሸናፊ ድርጅት ሲያቀርብ በተለያየ ሳይዝ መሆኑን መገንዘብ ይኖርበታል፡፡
4. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን የስፖርት ትጥቆች ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ናሙና የሚያቀርቡና ለግዥ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ኦርጅናል የሆኑ ማቴሪያሎችን ካላቀረቡ ቀይረው ገቢ እንደሚያደርጉ ታሳቢ በማድረግ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪ ዋጋ ካቀረቡና አሸናፊ ከሆኑ በኋላ ዋጋ የሞላሁት በስህተት ነው ብሎ ላለማቅረብ የሚደረግ ምክንያት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል፡፡