ሎት 16፡-የባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ****
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 16፡-የባንዲራ እና ሎጎ ህትመት ከነማቆሚያው ግዥ**** |
| Description | የኢትዮጵያ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Federal Democratic Republic Of Ethiopia Flag With Stand),የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Ministry Of Revenues Flag Log With Stand) ,የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (Ethiopia Customs Commission Flag Logo With Stand),የWCO ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (WCO Flag Log With Stand) እና የአፍሪካ ህብረት ሎጎ የያዘ ባንዲራ ከነ ማቆሚያው (African Union Flag Log With Stand) ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0283-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-26 16:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-26 14:25:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ The 3D Rotal Indoor Flag Designed to be Flexible and Resistant to Wrinkles taffeta Fabric Inlaid with satin to reflect aLuxurious look with ashiny Face Soft touch and elegant appearance.Stainless Steel Flag poles Ornaments Indoor Flag Pole Reliable Flag Post Stainless steel indoor flagpole ornaments indoor conference በተጨማሪ በተቋሙ ያለውን ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ስለማየቱ የፊርማ ማረጋገጫ ግዥ ክፍል ተገኝቶ መፈረም ግዴታ ነው አይቶ የፊርማ ማረጋገጫ ያልሰጠ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡በ10(አስር)ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል፡፡
