ለ2ኛ ጊዜ የወጣ 4-5588 ኢት ታፕሰሪ ባለ 9 መቀመጫ ሌዘር ለ3 መኪኖች የሚሆን ፎርድ ኤቨረስት (Forede avreset) //* ለፕሬዚዳንት (2*/2.)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | ለ2ኛ ጊዜ የወጣ 4-5588 ኢት ታፕሰሪ ባለ 9 መቀመጫ ሌዘር ለ3 መኪኖች የሚሆን ፎርድ ኤቨረስት (Forede avreset) //* ለፕሬዚዳንት (2*/2.) |
| Description | ታፕሰሪ ባለ 9 መቀመጫ ሌዘር ለ3 መኪኖች የሚሆን ፎርድ ኤቨረስት (Forede avreset) ለፕሬዚዳንት ጥራቱ ን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል የተጠየቀውን ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት (Specification) መቅረብ አለበት የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድዉጪ ያደርጋል የ2018 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ) መሆን አለበት፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0428-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-16 08:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-10 10:07:14 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certific
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ AMU iuc program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማሮች ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ) አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ ማሣሰቢያ በተለይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
