Purchase of court file opening folder (የፍርድ ቤት ፋይል መክፈቻ ፎልደር ግዥ)
Council of Constitutional Inquiry
Tender Information
| Title | Purchase of court file opening folder (የፍርድ ቤት ፋይል መክፈቻ ፎልደር ግዥ) |
| Description | Purchase of court file opening folder (የፍርድ ቤት ፋይል መክፈቻ ፎልደር ግዥ) |
| Procuring Entity | Council of Constitutional Inquiry |
| Reference No | CCI-NCB-G-0015-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-28 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-27 03:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | 6 kilo in front of Miskay Hazunan Medhanialem Church, Room 1st floor/ room203 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111267333 Email: constitutionalinquiry.et@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22627, Postal Code: 910612041 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የፍርድ ቤት ፋይል መክፈቻ (ፋይል መያዣ ፎልደር) መጠኑ 35ሳ.ሜ በ 50ሳ.ሜ የሆነ ከሁለት ሲታጠፍ የፊት ለፊቱ የመ/ቤቱን አርማ እና የተለያ ፋይል ሲከፈት የሚሞሉ መረጃወችን ለመመዝገብ የሚያግዙ የተለያዩ አመላካች ጽሁፎች ያሉት ይሆናል፡፡ የፊት ለፊቱ ከቨር ከታች 4ሳ.ሜ ወደ ውስጥ ታጥፎ የተጣበቀ እና የኋላው ከታች 2ሳ.ሜ ወደ ውስጥ ታጥፎ የተጣበቀ ይሆናል፡፡ የወረቀቱ አይነት 350 ግራም ሆኖ የውጨኛው አካል Water proof ወረቀት የሆነ በተጨማሪ ከፋይሉ አናት ላይ ለፋስትነር (ለገመድ) ለማስገባት የሚያገለግል ከፊት እና ከኋላ ቀዳዳዎች ያሉት እና ቀዳዳወችን ለጥንካሬ የሚያግዝ ብረት ያሉት ይሆናል፡፡ በተጨማሪም በመ/ቤቱ ሳምፕ መሰረት ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ሳምፕል በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ የምንልክላችሁ ሲሆን በ0910612041
እየደወላችሁ ጠይቁን፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ሳምፕል በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ የምንልክላችሁ ሲሆን በ0910612041
እየደወላችሁ ጠይቁን፡፡
