የዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ባንዲራ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ባንዲራ ግዥ |
| Description | መጠኑ 150ሴ.ሜ X 90ሴ.ሜ የሆነ የኢትዮጵያ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ባንዲራ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0676-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-12 13:12:14 |
| Invitation Date | 2026-02-11 13:12:14 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ (valid business license)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ (VAT registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የሚጠበቅባቸውን ሕጋዊ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ተወዳዳሪዎች የባንዲራውን ጨርቅ ናሙና በአካል በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት በአካል ተገኝቶ ናሙናውን ማየት እና ስለማየቱ በተቋሙ ናሙና መሠረት ማቅረብ ስለመቻሉ የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት ግዴታ ነው፡፡ይህንን የማያሟላ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ የአሸነፈበትን ባንዲራ በአየው ናሙና መሠረት በጉምሩመክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
