LTO - የቅ/ጽ/ቤቱ ሎጎ ያለበት የእስኪሪብቶ ህትመት
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO - የቅ/ጽ/ቤቱ ሎጎ ያለበት የእስኪሪብቶ ህትመት |
| Description | LTO - የቅ/ጽ/ቤቱ ሎጎ ያለበት የእስኪሪብቶ ህትመት |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0250-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-28 11:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-28 09:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | saris road around kadisco mulege building , Room 3rd floor office no 303 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 924305846 Email: amiraabdulsened@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
-የእስኪርብቶ ህትመት የሚከናወነው ቅ/ጽ/ቤቱ በሚያቀርበው ሳምፕል መሰረት ይሆናል፡፡
-ተጫራች ድርጅቶች ሙሉ ህትመት ከመስራታቸው በፊት ሳምፕል በመስራት ከቅ/ጽ/ቤቱ ማረጋገጫ ማግኘት ይኖርበታል
-ተጫራች ድርጅቶች ሊያቀርቧቸው የሚችሉትን እስኪሪብቶዎች በፎቶ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል
-አሸናፊ ተጫራች ከመ/ቤቱ ጋር ውል በመፈጸም አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች በሙሉ በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
-ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡