Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline18 Feb 2026, 4:32 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector NonConsultancyServices

ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ
Descriptionገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0714-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-18 16:32:20
Invitation Date2026-02-17 16:32:20
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
dIRE dAWA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

• አሸናፊው ድርጅት የተጠቀሱትን የጥገና አገልግሎቶች ለጥገና የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በመያዝ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ባለው ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው ጥገና ክፍል የጥገና አገልግሎቱን መስጠት ይጠበቅበታል፤
• የሚጠገነው ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ስራው መሰራቱን መ/ቤቱ በሚመድበው ባለሙያ ሲረጋገጥ ክፍያው የሚከፈል ይሆናል፤
• አሸናፊው ተጫራች ስራወን ሰርቶ ሲያጠናቅቅ አገልግሎት የሰጠበት አቅርቦት ቢበላሽ መልሶ ለመጠገን ቢያንስ የሁለት ወር ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፤
• መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender