ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አውቶማቲክ ቲተር (የስምና ማዕረግ) እና ቴብል ቶፕ (desk name plate) በተቋሙ አርማ ላይ ባለው ቀለም መሰረት የሚሰራ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አውቶማቲክ ቲተር (የስምና ማዕረግ) እና ቴብል ቶፕ (desk name plate) በተቋሙ አርማ ላይ ባለው ቀለም መሰረት የሚሰራ |
| Description | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አውቶማቲክ ቲተር (የስምና ማዕረግ) እና ቴብል ቶፕ (desk name plate) በተቋሙ አርማ ላይ ባለው ቀለም መሰረት የሚሰራ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0735-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-02-24 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-02-20 10:52:57 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 dIRE dAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ቲተር
1. አብዱልቃድር ኡስማን ጌዲ
Abdulkadir Ousman Gedi
የታክስ ሥርዓት ተገዥነት ም/ሥራ አስኪያጅ
Tax System Compliance Deputy Manager
2. ቅድስት መስፍን ሞገስ
የእቅድና በጀት አፈፃፀም ክትትል ቡድን
ቴብል ቶፕ
1. አብዱልቃድር ኡስማን ጌዲ
የታክስ ሥርዓት ተገዥነት ም/ሥራ አስኪያጅ
• የሚሰራው ቴብል ቶፕ በተቋሙ አርማ ቀለም መሰረት የሚሰራ ሲሆን መደቡ ነጭ ሆኖ ጽሑፉ በሰማያዊ መሆን ይጠበቅበታል፤አሸናፊ የሆነው ድርጅት ስራውን ከመስራቱ በፊት ሳምፕል ማሳየት ይጠበቅበታል፤
• አሸናፊው ድርጀት የሚሰራው ቲተር በተሰጠው ስምና ማዕረግ መሰረት የጽሑፉን መጠን በሚታይ መልኩ በማድረግ ሰርቶ ማስረከብ የሚጠበቅበት ሲሆን ቲተሩ የተበላሸ፣ የተሰበረ፣ ጽሑፉ በጣም የተጠጋጋና ማህተም ሲደረግ ለመለየት የሚያቸግር፣ ቲተሩ ቀፎ ጥራት የሌለው ከሆነ ድርጅቱ በራሱ ወጪ በድጋሚ ጥራት ያለውን ስራ ሰርቶ ያስረክባል፤
• አሸናፊ የሆነው ድርጅት በፍላጎት መግለጫ ላይ በተቀመጠው መሰረት ሰርቶ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል
• መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤