የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ግዥ |
| Description | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ ዕቃው ካለበት ቦታ/መጋዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ጭኖ በማምጣት የሚያስረክብ :: ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋ እንዲትሞሉ እንጠይቃለን፡፡ ተወዳዳሪዎች 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0096-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-25 18:18:48 |
| Invitation Date | 2026-02-24 18:18:48 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Assosa dam, Room G+1 B4 NO 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: Tin NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሽናፊ ድርጅት አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባሸነፉት ዋጋ መሰረት እቃዉን ቆጥሮ በመለከብ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዲረስ በማምጣት የተረከቡትን እቃዎች ቆጥሮ ማረከብ አለበት::አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን የመሰረዝ መብቱ የተተበቀ ነዉ፡፡
