LOT 06 IOT 2018 ተመራቂዎች ተማሪዎች አገልግሎት የሚሆን የካርድ ህትመት ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | LOT 06 IOT 2018 ተመራቂዎች ተማሪዎች አገልግሎት የሚሆን የካርድ ህትመት ግዥ |
| Description | LOT 06 IOT 2018 ተመራቂዎች ተማሪዎች አገልግሎት የሚሆን የካርድ ህትመት ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0668-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-27 15:49:49 |
| Invitation Date | 2026-02-26 15:49:49 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa,Ethiopia, Room 1st Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 254110580 Email: md@ddu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License in the business stream
- •Vat Registration Certificate: VAT Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን አሸናፊ ድርጅት አቅርቦትን ቀደም ብሎ ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡