Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline05 Mar 2026, 9:01 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

Procurement of Sport wears

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Sport wears
DescriptionClothes
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0875-2018-PUR
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-03-05 09:01:43
Invitation Date2026-03-04 09:01:43
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Torhayiloch, Room 19
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113729325
Email: mickyecsu2012@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 0113729325, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: VTL
  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defense Health Main Department) ነው፡፡ ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 2.ተጫራቾች ለስፖርተኞች አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት አልባሳቶቹን ዋጋ ስትሞሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽኑ መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም፡፡
3. የስፖርት ማሊያዎቹ ቁጥር ያላቸውና ቀለማቸውም ነጭ ወይም ሰማያዊ መሆን ይኖርበታል ፡፡ አሸናፊ ድርጅት ሲያቀርብ በተለያየ ሳይዝ መሆኑን መገንዘብ ይኖርበታል፡፡
4. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን የስፖርት ትጥቆች ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ናሙና የሚያቀርቡና ለግዥ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ኦርጅናል የሆኑ ማቴሪያሎችን ካላቀረቡ ቀይረው ገቢ እንደሚያደርጉ ታሳቢ በማድረግ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪ ዋጋ ካቀረቡና አሸናፊ ከሆኑ በኋላ ዋጋ የሞላሁት በስህተት ነው ብሎ ላለማቅረብ የሚደረግ ምክንያት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል፡፡
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE