Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services) Mor bahirdar branch/ገቢዎች ሚ/ር ባህርዳር ቅርንጫፍ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Training and Capacity Building (Consultancy Services) Mor bahirdar branch/ገቢዎች ሚ/ር ባህርዳር ቅርንጫፍ |
| Description | የቆይታ ጊዜ፡- ለ1/አንድ/ ቀን ሙሉ ስልጠና የስልጠናው ይዘት፡- 1. የሴትነት የማይተመን ዋጋና ባለራዕይነት፡- ራስን መፈለግ፣ ተፈጥሯዊ ፀጋዎች፣ትልቅ ራዕይ የመቅረጽ ጥበብ እና የግል እሴቶች 2. የግልና ተቋማዊ አመራር፡- ራስን መምራት /Self-Leadership/፣ውሳኔ አሰጣጥ፣እና በተቋም ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን 3. የደህንነትና መንፈሰ ጠንካራነት፡- የጭንቀት አያያዝ፣በስራና በህይወት መካከል ያለ ሚዛን፣ እና የአእምሮ ጤና ጥበቃ 4. የልምድ ልውውጥና ግምገማ፡- የግል ጥንካሬና ድክመት ግምገማ /SWOT/ እና የቡድን የእርስ በርስ ምልልሳዊ ልምድ መካፈል |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-C-0777-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-06 12:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-04 09:15:22 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | infront of kidanemiheret church, Room 3rd floor room 304 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582263401 Email: estible.aysheshim5@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 508, Postal Code: 6000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ኘሮፎርማውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የሰልጣኝ ሰራተኞች ብዛት እስከ150 ድረስ
- ስልጠናው የሚካሄድበት አዳራሽ ናይልቪው ሆቴል ባ/ዳር
- የሰልጣኝ ሰራተኞች ብዛት እስከ150 ድረስ
- ስልጠናው የሚካሄድበት አዳራሽ ናይልቪው ሆቴል ባ/ዳር
