የተለያዩ መኪናዎች ላይ በመኪናው ዙሪያ የስቲከር ህትመት የመለጠፍ ስራውን ጨምሮ
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service
Tender Information
| Title | የተለያዩ መኪናዎች ላይ በመኪናው ዙሪያ የስቲከር ህትመት የመለጠፍ ስራውን ጨምሮ |
| Description | የተለያዩ መኪናዎች ላይ በመኪናው ዙሪያ የስቲከር ህትመት የመለጠፍ ስራውን ጨምሮ |
| Procuring Entity | Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service |
| Reference No | EPSA-NCB-NC-0183-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-11 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-10 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | st.pawlos millinem medical college, Room Infront of St.poowlos hospital AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913906293 Email: efitaw@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21094, Postal Code: 21094 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: TRADE LICENCE
- •Vat Registration Certificate: VAT
- •Valid Tax Clearance Certificate: TAX CLEARANCE
- •Business Organization Registration Certificate: REGISTRATION CERTIFICATE
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ህትመቶቹ በሙሉ እኛ አዘጋጅተን ባቀረብነው ዲዛይን መሠረት የሚከናወኑ ይሆናል፡፡
• ህትመቶቹ ባለ ሙሉ ቀለም ህትመት ሲሆኑ፣
• ድርጅት ሣምኘል ማቅረብ ይኖርበታል፣
• ህትመቱ ከነመለጠፊያው /ከቴክኒክና ጉልበት ስራው ጭምር/ ያካተተ ይሆናል፡፡
• ህትመቱ ደረጃውን የጠበቀ መሆን ያለበት ሲሆን ሰኞ በቀን 5/05/2017 ዓ.ም የህትመት ስራውም ሆነ መኪናዎቹ ላይ በመ/ቤቱ በመገኘት የመለጠፍና የመጨረስ ግዴታ አለበት
• ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡
• ህትመቶቹ ባለ ሙሉ ቀለም ህትመት ሲሆኑ፣
• ድርጅት ሣምኘል ማቅረብ ይኖርበታል፣
• ህትመቱ ከነመለጠፊያው /ከቴክኒክና ጉልበት ስራው ጭምር/ ያካተተ ይሆናል፡፡
• ህትመቱ ደረጃውን የጠበቀ መሆን ያለበት ሲሆን ሰኞ በቀን 5/05/2017 ዓ.ም የህትመት ስራውም ሆነ መኪናዎቹ ላይ በመ/ቤቱ በመገኘት የመለጠፍና የመጨረስ ግዴታ አለበት
• ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡
