Purchasing of አጀንዳ ህትመት
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Purchasing of አጀንዳ ህትመት |
| Description | Purchasing of አጀንዳ ህትመት |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0295-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-11 12:59:00 |
| Invitation Date | 2025-01-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | mekanisa, Room 10 FLOOR AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113852412 Email: aderealem@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box =, Postal Code: = |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ድርጅት የአጀንዳ ህትመት ውል በመዋዋል መ/ቤቱ በሚያቀርበው ሳምፕል መሰረት መስራት አለበት፡፡
• ዓይነት-----------------------አንድ አይነት
• የቴክስት ወረቀት--------------80ግራም
• ባለመስመር የቴክስት ወረቀት----------------- መስመሩ ሙሉ ቀለም
• የቴክስት ቀለም----------------ሙሉ ቀለም
• የሽፋን ገፅ-----------------ሌዘር የተቋሙ አርማ (logo) ያለበት
• የመጀመሪያ ሁለት ገፆች-----250 ግራም ላምኔት እና ወተር ፕሩፍ የሆነ፣ የተቋሙ አርማ (logo) ያለበት እና የተለያዩ መልዕክቶችን የያዘ
• የውስጥ ገጽ ብዘት---------------200 ሉክ(sheet) (በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የተለያዩ መልዕክቶች የሚተላለፉ ይሆናል፡፡ መልዕክቱ ሄደሩ እና ፉተሩ ላይ የተለያዩ መልዕክቶች በአማርኛና እንግሊዝኛ፣ እንዲሁም በእያንዳንዱ ገፅ ደረጃውን የጠበቀ እና ትክክለኛ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ቀለም የያዘ አርማ (logo) የሚታተም ይሆናል
• መጠን------------------------- A4 Size
• የህትመት ብዛት------------------200
• ከቨሩ ወይም ሽፋኑ ላይ በፊት እና በውስጥ እንዲሁም በጀርባ ከቨር በውጪም በፊትም ደረጃውን የጠበቀ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ትክክለኛ ቀለም የሚያሳይ አርማ(logo) እና የተለያዩ ምስሎች እንዲሁም መልዕክቶች በሙሉ ቀለም የሚተላለፉ ይሆናል፡፡
• ቴክስት የሚቀርበው--------በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚቀርብ ይሆናል
• ዲዛይናና ሌይአውት---------ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በራሱ ባዘጋጀው ሌይአውት መሰረት በማድረግ በማተሚያ ቤቱ የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡
አጀንዳ ላይ የሚታተሙ መልዕክቶች፣ አርማ እንዲሁም ምስሎች በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚቀርቡ ይሆናል፤
-ለሁለም ህትመቶች ማተሚያ ቤቶቹ ከ4 በላይ ሳምፕሎችን ማቅረብ የሚችሉ እና ስራውን ከትልልቅ ተቋማት ጋር በመስራት በቂ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ
አሸናፊው ድርጅት በህትመቶቹ ላይ የራሱን ድርጅት ስምና አርማ እንዲሁም አድራሻ ማሳተም አይችልም፡፡
ስራው ታትሞ ከመውጣቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ አመራችና ባለሙያዎች አንዲገመገሙ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
ከብራንዲን ጋር ተያይዞ የሚኒስቴር መስሪያቤቱን አርማ (logo) በትክክል ቀለሞቹን መስራት ይጠበቅበታል፡፡