የስፖርት አልባሳትና ቁሳቁስ ግዥ 02
Assosa University
Tender Information
| Title | የስፖርት አልባሳትና ቁሳቁስ ግዥ 02 |
| Description | ለስፖርት ፌሲትቫል አገልግሎት የሚውል ጥራታቸውን የጠበቁ በተመረጡ ናሙና መሰረት ሆኖ ተወዳዳሪዎች ናሙናቸውን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0065-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-14 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-11 04:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 231 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License for 2017
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate from revenue office
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate & TIN number
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
2.አሸናፊ ድርጅት አቅርቦቶቹን ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ቦታ በሚጠየቀው የፍላጎት መጠን እና በተመረጠው ናሙና መሰረት ጥያቄ መሰረት በራሱ ወጪ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ አቅርቦ ያሰረክባል፡፡
2.አሸናፊ ድርጅት አቅርቦቶቹን ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ቦታ በሚጠየቀው የፍላጎት መጠን እና በተመረጠው ናሙና መሰረት ጥያቄ መሰረት በራሱ ወጪ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ አቅርቦ ያሰረክባል፡፡
