procurement of car equipment
Debark University
Tender Information
| Title | procurement of car equipment |
| Description | procurement of car equipment |
| Procuring Entity | Debark University |
| Reference No | DKU-NCB-G-0029-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-05 11:33:07 |
| Invitation Date | 2026-03-04 11:33:07 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | debark university, Room g+2 debark, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918731031 Email: chalachew025@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 90, Postal Code: 123 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማንኛውም ተጫራጭ ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በሚወዳደርበት ተመሳሳይ የንግድ ስራ ፍቃድ የታክስ ክሊራንስ ማያያዝ አለበት ወይም የታክስ ክሊራንስ የማያቀርብ ከሆነ የታክስ ክሊራንስ የማያስፈልግ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህ የማይቀርብ ከሆነ ከውድድር ውጭ ያስደር፡፡
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር በሲስተሙ ብቻ ሸር ማድረግ ወይም መላክ የሚኖርበት ሲሆን ያላደረገ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡