LOT 0013 የቢሮ አለቂ እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት / Procurement of office supplies and other related items for F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office/NCB/PUR0013/2018/2026
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 0013 የቢሮ አለቂ እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት / Procurement of office supplies and other related items for F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office/NCB/PUR0013/2018/2026 |
| Description | LOT 0013 የቢሮ አለቂ እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት / Procurement of office supplies and other related items for F.D.R.E customs commission Moyale customs Branch office/NCB/PUR0013/2018/2026 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0740-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-05 16:13:31 |
| Invitation Date | 2026-03-04 16:13:31 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Next to commercial bank of Ethiopia Gembo branch, Room 2nd floor room 13 Moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyalecc.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 00 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥው አላቂ የቢሮ የዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ሲሆን፣ በተጠየቀው የዕቃው መግለጫ (Spacification) መሠረት መቅረብ አለበት::
የዕቃዎች ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የዕቃዎች ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
