የፕሪንተር ቀለም ግዥ for Moyale customs branch offices
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የፕሪንተር ቀለም ግዥ for Moyale customs branch offices |
| Description | የፕሪንተር ቀለም ግዥ for Moyale customs branch offices |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0742-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-06 09:09:14 |
| Invitation Date | 2026-03-05 09:09:14 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Moyale customs branch office Next to commercial bank of Ethiopia Gembo ber branch, Room 2nd floor room 13rd Moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: // |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥው የፕሪንተር ቀለም ግዥ ሲሆን፣ በተጠየቀው የዕቃው መግለጫ (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት::
የዕቃዎች ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡