በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ |
| Description | ሎት 1፡- በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0028-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-26 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-03 09:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሴንትጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th Floor አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ሜኑ(የምግብ ዝርዝር):
ተጫራቾች ለአንደኛ ደረጃ እራት፤ ለአንደኛ ደረጃ ምሳ እንዲሁም ለአንደኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት የምያቀርቧቸው የምግብ ዓይነት ዝርዝር ወይም ሜኑ በሲስተም አያይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
(Ref: ሜኑ(የምግብ ዝርዝር)) - •ዋስትና (Bid Security):
ዋስትና (Bid Security) ብር 60,000.00(ስልሳ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
(Ref: ዋስትና (Bid Security))
Bid Security
Amount: 60000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
N/A
