ባህርዳር ጉምሩክ የመኪና መለዋወጫ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ባህርዳር ጉምሩክ የመኪና መለዋወጫ ግዥ |
| Description | ባህርዳር ጉምሩክ የመኪና መለዋወጫ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0749-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-03-06 14:13:06 |
| Invitation Date | 2026-03-05 14:13:06 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room Floor3rd bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
CHASIS NO = AHTFK22G903063187 MODEL = LAN25L
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
እቃዉ በባለሙያ ሲረጋገጥ እና አንደተረጋገጠለት ደረሰኝ ቆርጦ ሲያመጣ ገቢ ይሆናል፡:
የምንፈልገው መለዋወጫ በአንደኛ ደረጃ /ORIGINAL/ ነው
መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ካላቀረበ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
እቃዉ በባለሙያ ሲረጋገጥ እና አንደተረጋገጠለት ደረሰኝ ቆርጦ ሲያመጣ ገቢ ይሆናል፡:
የምንፈልገው መለዋወጫ በአንደኛ ደረጃ /ORIGINAL/ ነው
መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ካላቀረበ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
