LOT- 10 ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና፣ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ጠረን መቀየሪያ ሽቶ፣ፖሊሽ፣የዳሽ ቦርድ ቅባት እና የመኪና ማጽጃ (የውሻ ቆዳ) ግዥ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LOT- 10 ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና፣ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ጠረን መቀየሪያ ሽቶ፣ፖሊሽ፣የዳሽ ቦርድ ቅባት እና የመኪና ማጽጃ (የውሻ ቆዳ) ግዥ ነው |
| Description | LOT- 10 ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና፣ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ጠረን መቀየሪያ ሽቶ፣ፖሊሽ፣የዳሽ ቦርድ ቅባት እና የመኪና ማጽጃ (የውሻ ቆዳ) ግዥ ነው |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0796-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-09 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-06 16:08:13 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 dIRE dAWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የመኪና ሽቶ በተለያየ ፍሌቨር የሚቀርብ እንዲሁም ፖሊሽ በመስፈርቱ ላይ በተጠቀሰው ከለር መቅረብ ይጠበቅበታል፤
የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተሰነጠቀ፣ ያገለገለ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤