ለአሶሳ አካባቢጋራዥ ቤቶች ለ6ወራት የሚቆይና እንደ አስፈላጊነቱ የሚራዘም የከባድና ቀላል መኪና መካኒካል እና ኤሌክትሪካል ጋራዥ ጥገና አገልግሎት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | ለአሶሳ አካባቢጋራዥ ቤቶች ለ6ወራት የሚቆይና እንደ አስፈላጊነቱ የሚራዘም የከባድና ቀላል መኪና መካኒካል እና ኤሌክትሪካል ጋራዥ ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Description | ለአሶሳ አካባቢጋራዥ ቤቶች ለ6ወራት የሚቆይና እንደ አስፈላጊነቱ የሚራዘም የከባድና ቀላል መኪና መካኒካል እና ኤሌክትሪካል ጋራዥ ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0066-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-17 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-15 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 231 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License for 2017 E.C
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Relevant Professional Practice Certificate: Relevant Professional Practice Certificate if you have
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate from Revenue Office
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በዋጋ ማቅረቢያው አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ ሰነዱ ላይ በግልፅ በተቀመጠው መሰረት በብልሽት ምክንያት የቆሙ ወይም የተበላሹ ተሽከርካሪዎችን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በአካል ቀርቦ ብልሽታቸዉን በመለየት ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ የተበላሸዉን አስፈላጊውን መለዋወጫ ዕቃዎች ዝርዝር በማውጣት ለዩኒቨርሲቲው በማሳወቅ ዩኒቨርሲቲው ዕቃዎቹን በመግዛት ጥገናው በተዘረዘሩት መሰረት
በመለየት ተሽከርካሪዉን ጠግኖ ወደ ስራ ማስገባት አለበት፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
በመለየት ተሽከርካሪዉን ጠግኖ ወደ ስራ ማስገባት አለበት፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
