procurement of binder for budget year 2018 E.c
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | procurement of binder for budget year 2018 E.c |
| Description | ለ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ባይንደር ግዥ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0108-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-03-08 10:29:39 |
| Invitation Date | 2026-03-07 10:29:39 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Tebassie, Room G-17 Debre Birehan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: pppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: --- |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid tax license
- •Vat Registration Certificate: vat registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: Tin No.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ ይሆናል፡፡፡፡
አሸናፊው ድረጅት በሶስት ቀናት ውስጥ አጠናቆ ማስረከብ አለበት፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በጥንቃቄ ዝርዝር መግለጫውን በመመልከት ይሙሉ
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊው ድረጅት በሶስት ቀናት ውስጥ አጠናቆ ማስረከብ አለበት፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በጥንቃቄ ዝርዝር መግለጫውን በመመልከት ይሙሉ
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
