Lot 28 የእጅ ባትሪ በቻርጅ የሚሰራ መካከለኛ እና ፊሽካ (ሰቲል) ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Lot 28 የእጅ ባትሪ በቻርጅ የሚሰራ መካከለኛ እና ፊሽካ (ሰቲል) ግዥ |
| Description | የእጅ ባትሪ በቻርጅ የሚሰራ መካከለኛ እና ፊሽካ (ሰቲል) ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0812-2018-PUR |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-03-11 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-03-07 16:32:20 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | east region ethio telecom in front of kalid building, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 915736351 Email: nanashoadefris2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የፈሰሰ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በተሰጠው የአቅርቦት ትዕዛዝ መሰረት የሚያቀርበው ምርት በወቅቱ ተመርቶ ገበያ ላይ የዋለ መሆን የጠበቅበታል፤
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በተሰጠው የአቅርቦት ትዕዛዝ መሰረት የሚያቀርበው ምርት በወቅቱ ተመርቶ ገበያ ላይ የዋለ መሆን የጠበቅበታል፤
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
