Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline11 Mar 2026, 3:13 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አዲስ ኤሲ የመግጠም እና ኤሲ መግጠምና ጋዝ ሙሌት አገልግሎት ግዥ ነው

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አዲስ ኤሲ የመግጠም እና ኤሲ መግጠምና ጋዝ ሙሌት አገልግሎት ግዥ ነው
Descriptionገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አዲስ ኤሲ የመግጠም እና ኤሲ መግጠምና ጋዝ ሙሌት አገልግሎት ግዥ ነው
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-NC-0825-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-11 15:13:16
Invitation Date2026-03-10 15:13:16
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
dIRE dAWA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Relevant Professional Practice Certificate: Relevant Professional Practice Certificate  በተጠቀሰው አገልግሎትና ተያያዥ አገልግሎቶች ከሚመለከተው አካል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይጠበቅበታል

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
 ተጫራቾች ዋጋ ሲሰጡ በውድድሩ አሸናፊ ቢሆው አገልግሎቱን የሚሰጠው በመ/ቤቱ ውስጥ መሆኑን በመረዳት ዋጋ መሙላት ይጠበቅበታል፤
 አሸናፊ የሚሆነው ድርጀት አገልግሎቱን ሰጥቶ ሲያጠናቅቅ መ/ቤቱ በሚመድበው ባለሙያ በትክክል ስለመሰራቱ ተረጋግጦ ክፍያው የሚከፈል ይሆናል፤
 በተጠቀሰው አገልግሎት መሰረት ስራው ካልተሰራ ድርጅቱ በራሱ ወጪ የሚያስተካክል ይሆናል፤
 በስራ ላይ ለሚደርሰው ብልሽት ወይም ችግር ቢገጥም አሸናፊው ድርጅት ችግሩን በመፍታት መፍትሄ መስጠት ይጠበቅበታል፤
 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender