ደረጃዉን የጠበቀ የቡክሌት እና ብሮሽር ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ደረጃዉን የጠበቀ የቡክሌት እና ብሮሽር ህትመት ግዥ |
| Description | ደረጃዉን የጠበቀ የቡክሌት እና ብሮሽር ህትመት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0767-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-12 13:10:37 |
| Invitation Date | 2026-03-11 13:10:37 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | yirga haile building around meshualekiya, Room 4th addis abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecrdopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡-የቡክሌት እና ብሮሽር ህትመቱን ሙሉ በሙሉ ከማተሙ በፊት የመጀመሪያውን ህትመት ዓትሞ በሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲሠጠው ጠቅላላ ህትመቱ እንደሚታተም ይታወቅ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ከዝርዝር መግለጫዉ በተጨማሪ የቡክሌት እና ብሮሽር ሙሉ መረጃ የየዘዉን PDF አያይዘን ያቀረብን መሆኑ ይታወቅ፡፡
ማሳሰቢያ፡-የቡክሌት እና ብሮሽር ህትመቱን ሙሉ በሙሉ ከማተሙ በፊት የመጀመሪያውን ህትመት ዓትሞ በሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲሠጠው ጠቅላላ ህትመቱ እንደሚታተም ይታወቅ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ከዝርዝር መግለጫዉ በተጨማሪ የቡክሌት እና ብሮሽር ሙሉ መረጃ የየዘዉን PDF አያይዘን ያቀረብን መሆኑ ይታወቅ፡፡
