procurement of car rent ሃርድ ቶፕ/ማርክቱ/-1
Debark University
Tender Information
| Title | procurement of car rent ሃርድ ቶፕ/ማርክቱ/-1 |
| Description | procurement of car rent ሃርድ ቶፕ/ማርክቱ/-1 |
| Procuring Entity | Debark University |
| Reference No | DKU-NCB-NC-0048-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-29 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | north gondar, Room G+2 debark, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 585558032 Email: chalachew1221@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 90, Postal Code: - |
LegalQualification
- •bolo:
bolo
(Ref: -) - •librea:
librea
(Ref: -) - •insurance:
insurance
(Ref: -) - •bid security:
bid security
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማንኛውም ተጫራች ኦሪጅናል ማስረጃዎችን ግልጽና ተነባቢ እንዲሆኑ በማድረግ ስካን አድረጎ በፕዲኤፍ ማያያዝ አለበት፡፡ ግልጽና ተነባቢ ያልሆነ ማስረጃ ማያያዝ ውድቅ ያስደርጋል፡፡
ተወዳዳሪዎች በስማቸው የተመዘገበ ሊብሬ ከሌላቸው/በሌላ ሌብሬ የሚወዳደሩ ከሆነ/ ከባለ ሌብሬው ውክልና በመቀበል ከሌብሬው ጋር ማስገባት አለባቸው ውክልና ከሌላቸውና ካላያያዙ ከውድድር ውጭ ይደረጋሉ፡፡ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን አሪጅናል የጨረታ መክፈቻው ቀን ከመድረሱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ወይም አዲስ አበባ ጉረድ ሾላ ቶፕ ቴን ሆቴል ጀረባ የውኃ ልማት ፈንድ ቢሮ አጠገብ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ በአካል በመቅረብ ማስረከብ አለበት፡፡