Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollo University
  • Address , Phone: +251988066989
  • Website
  • Deadline14 Mar 2026, 8:11 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

የአዳራሽ እና መድረክ ማስዋብ አገልግሎት ግዥወ/ዩ/ል/ህክምና ካምፓስ

Wollo University


Tender Information

Titleየአዳራሽ እና መድረክ ማስዋብ አገልግሎት ግዥወ/ዩ/ል/ህክምና ካምፓስ
Descriptionየአዳራሽ እና መድረክ ማስዋብ አገልግሎት ግዥወ/ዩ/ል/ህክምና ካምፓስ
Procuring EntityWollo University
Reference NoWU-NCB-NC-0134-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-14 08:11:32
Invitation Date2026-03-13 08:11:32
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:TITA, Room 41
DISSA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 998075404
Email: sosina.gashaw@wu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 1145, Postal Code: --

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
1. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት ስራውን ወሎ ዩኒቨርሲቲ ልእለ ህክምና ካምፓስ በአካል መጥቶ መስራት ይጠበቅበታል።
2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የስራውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5. ስለጨረታው ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው በሲስተም ብቻ ነው።
6. የጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች በዘርፉ ካደራጃችሁ ማህበር ማስረጃ ማቅረብ አለባችሁ
7. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender