ሎት 2 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ ግዥ/procurement Of Meat For Students Food Service/
Bule Hora University
Tender Information
| Title | ሎት 2 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ ግዥ/procurement Of Meat For Students Food Service/ |
| Description | ሎት 2 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ ግዥ/procurement Of Meat For Students Food Service/ |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0059-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-07 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule Hora Main Campus, Room Admin bld 1st Floor Bule Hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 4443 0174 Email: mandomorkata@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii)) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:
Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.
(Ref: 4.4) - •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i))
FinancialQualification
- •Submission of Financial Statements:
ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ የትራንዝክሸን ከብር 10,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር 5,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 15.2 (a))
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት በዚህ ሥራ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ቁልፍ የሙያ ሠራተኞች ቢያንስ 2 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
(Ref: 37.3 (a))
TechnicalQualification
- •ሉካንዳ አገልግሎት:
በሉካንዳ አገልግሎት ያለዉና እና በቂ የስጋ አቅርቦት ንግድ ላይ የተሰማራ መሆኑን ከአከባብዉ የቄራ ድርጅት የድጋፍ ዳብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 37.4 (d). ) - •ማጓጓዣ ተሽከርካሪ: /ለስጋ ብቻ/ (ብያንስ 30 ኩንታል መጫን የሚችል) 1መኪና ለጥሬ ሥጋ ማመላለሻ የሚሆን የትራንስፖርት አገልግሎት ያለው የመኪና ባለቤትና ሊቨሬ ሊያቀርብ የሚችል ፡፡ወይም በክራይ ከሆነ ለ2017 ዓ.ም. ሥራ የተገባ የኮንትራት ውል ስምምነት ሰነድ ማቅረብ የሚችል እና የመኪናው ይዞታ ያለበት ሁኔታና ሽፍን ስለመሆኑ በአካል ማሳየት የሚችል፡፡ (Ref: 1.1)
PerformanceQualification
- •የመልካም ስራ አፈጻጸም:
ተጫራቹ በዚሁ ንግድ ዘርፍ ቢያንስ ላለፈዉ በአንድ አመት ወስጥ የአፈጻጸም ሁኔታ የሚያሳይ መልካም የሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
(Ref: 1.2)
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
በጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች ብሔራዊ መታወቂያ ሊኖሮ ይገቧል፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174/1062 ፋክስ፡-0464430355/352 phone no: 0913357128
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
