የክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ ዕቃ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) እና ለስጦታ የሚሆን የስጦታ ዕቃ መያዥያ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) የፕሮፎርማ ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ ዕቃ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) እና ለስጦታ የሚሆን የስጦታ ዕቃ መያዥያ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) የፕሮፎርማ ግዥ |
| Description | የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ተቋሙን ለሚጎበኙ እንግዶች ለስጦታ አገልግሎት የሚውል ክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ ዕቃ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) እና ለስጦታ የሚሆን የስጦታ ዕቃ መያዥያ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) የፕሮፎርማ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1040-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-14 12:07:07 |
| Invitation Date | 2026-03-13 12:07:07 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian defense command and staff college, Room 006 addiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 81029, Postal Code: 81029 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
2. ክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ ዕቃ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) እና ለስጦታ የሚሆን የስጦታ ዕቃ መያዥያ (በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አርማ እና ፅሁፍ ያለበት) በተጠየቀው መሠረት መቅረብ አለበት
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤