Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline14 Mar 2026, 1:09 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የቦይለር ቴርሞስታት 1500 ዋት ኮምፕሌት model ARISTON BLU R 50V

Ministry of Defense


Tender Information

Titleየቦይለር ቴርሞስታት 1500 ዋት ኮምፕሌት model ARISTON BLU R 50V
Descriptionየቦይለር ቴርሞስታት 1500 ዋት ኮምፕሌት model ARISTON BLU R 50V
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-1041-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-14 13:09:52
Invitation Date2026-03-13 13:09:52
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 912899927
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 80129, Postal Code: 80129

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የቦይለር ቴርሞስታት 1500 ዋት ኮምፕሌት model ARISTON BLU R 50V እቃዎችን ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የቦይለር ቴርሞስታት 1500 ዋት ኮምፕሌት model ARISTON BLU R 50V በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል
4. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. ቦይለር ቴርሞስታት 1500 ዋት ኮምፕሌት model ARISTON BLU R 50V በሚቀርበው እስፔክ/ናሙና/ መሰረት ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
Save Tender