ስቱኮ/Stucco/ የተለያዩ የዱቄት ቀለም እና ቢንጎ ገመድ የተለያየ ቀለም ባለ 6 ሚ.ሜ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | ስቱኮ/Stucco/ የተለያዩ የዱቄት ቀለም እና ቢንጎ ገመድ የተለያየ ቀለም ባለ 6 ሚ.ሜ |
| Description | ስቱኮ/Stucco/ የተለያዩ የዱቄት ቀለም እና ቢንጎ ገመድ የተለያየ ቀለም ባለ 6 ሚ.ሜ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1042-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-14 15:35:06 |
| Invitation Date | 2026-03-13 15:35:06 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912899927 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የስቱኮ/Stucco/ የተለያዩ የዱቄት ቀለም እና ቢንጎ ገመድ የተለያየ ቀለም ባለ 6 ሚ.ሜ እቃዎችን ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ስቱኮ/Stucco/ የተለያዩ የዱቄት ቀለም እና ቢንጎ ገመድ የተለያየ ቀለም ባለ 6 ሚ.ሜ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል
4. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. ስቱኮ/Stucco/ የተለያዩ የዱቄት ቀለም እና ቢንጎ ገመድ የተለያየ ቀለም ባለ 6 ሚ.ሜ በሚቀርበው እስፔክ/ናሙና/ መሰረት ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡