Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline11 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security15000
  • opening date2025-02-11 14:30:00
  • Sector Goods

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፣ ፕሬዝዳንት እና ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፎቶ ከእነፍሬሙ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፣ ፕሬዝዳንት እና ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፎቶ ከእነፍሬሙ ግዥ
Descriptionሎት 322፡- ፎቶ ከእነ ፍሬሙ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0087-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-11 14:00:00
Invitation Date2025-01-22 14:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •Valid business license በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License):

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ጊዜው ያላለፈበት ስለግብር አከፋፈል ከገቢዎች የሚሰጥ ሰነድ( Valid Tax clearance)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •BID Security:

    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር)በአካልም በሲስተምም መቅረብ አለበት

    (Ref: የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር)በአካልም በሲስተምም መቅረብ አለበት)

Bid Security

Amount: 15000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር) (Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል ግዥ ክፍል ድረስ መቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተምም ስለተያያዘ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን ፎቶዎች ከነፍሬሙ ሰርቶ ከማቅረቡ በፊት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፎቶ ከእነፍሬሙ፣የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ፎቶ ከእነፍሬሙ እና የኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፎቶ ከእነፍሬሙ አንድ አንድ ናሙና በማዘጋጀት ለኮሚሽኑ በማቅረብ የማጸደቅ ግዴታ አለበት፡፡አሸናፈው ድርጅት አሸናፊ የሆነበትን ፎቶ ከነፍሬሙ ግዥ ፈፃሚው በአፀደቀለት መሠረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender