Procurement of Strip Light የመዘርጋት ስራ አስፈላጊ ዕቃዎች እና የዝርጋታ ስራ ባለሞያ ዋጋ ግዥ
Ethiopian Food and Drug Authority
Tender Information
| Title | Procurement of Strip Light የመዘርጋት ስራ አስፈላጊ ዕቃዎች እና የዝርጋታ ስራ ባለሞያ ዋጋ ግዥ |
| Description | Procurement of Strip Light የመዘርጋት ስራ አስፈላጊ ዕቃዎች እና የዝርጋታ ስራ ባለሞያ ዋጋ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Food and Drug Authority |
| Reference No | EFDA-NCB-G-0038-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-14 16:58:24 |
| Invitation Date | 2026-03-13 16:58:24 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | bole, Room 1st floor addia abab/ETHIOPIA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 973088537 Email: affenwoldeamenual@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 5681, Postal Code: 5681 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
Strip Light ዝርጋታ ስራ የሚሰራለት ቢሮ ባለዘጠኝ ወለል/ፎቅ/ ሲሆን ከፎቁ አናት ላይ ወደታች አራት ቦታ የሚዘረጋ ይሆናል ስለሆነም ተጫራቹ የዕቃውን ዋጋ ሲሞሉ የዝርጋታ ስራ ባለሞያ ያገልግሎት ዋጋ ጨምሮ መሙላት አለበት፡፡
በመሆኑም ዋጋ ከመሞላቱ በፊት ህንፃውን በአካል ማየት ይጠበቅቦታል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
በመሆኑም ዋጋ ከመሞላቱ በፊት ህንፃውን በአካል ማየት ይጠበቅቦታል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
