Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline17 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-02-17 14:30:00
  • Categories Goods

የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Descriptionሎት 327፡-የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0090-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-17 14:00:00
Invitation Date2025-01-29 15:03:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:• የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor
• Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders ጊዜው ያላለፈበት ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሰጥ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰነድ(Valid Tax Clearance Certificate) :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)ጊዜው ያላለፈበት ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሰጥ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰነድ(Valid Tax Clearance Certificate) 

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •Valid business license በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ (Valid Trade License):

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ (Valid Trade License)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • •VAT registration certificate for Domestic Biddersየተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Registration Certificate):

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Registration Certificate)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Bid Security:

    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት (Bid Security)

    (Ref: የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት (Bid Security))

TechnicalQualification

  • •Submission of Delivery and Completion Schedule :

    Bidder has to submit Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: 37.4 (e) )

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ማንኛውም ተጫራች ለሚወዳደረባቸው የደንብ ልብስ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፉም፡፡
• በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ብር 200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር) (Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተምም ስለተያያዘ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡
• ብዛታቸው 13(አስራ ሦስት) ለሆኑ ሙስሊም ሴት ሠራተኞች ከሀይማኖታቸው ጋር የሚጣጣም የስፌት ዲዛይን ጅልባብ አዘጋጅቶ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
• አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ሙሉ ልብስ ገቢ ሲያደርግ ገቢ የሆነው ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ(ኮትና ጉርድ ቀሚስ) 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ እና 3%(3 በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑ የሚረጋገጠው ገቢ ከሆኑት ሙሉ ልብስ ውስጥ 1(አንድ) ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡ለምርመራ የተላከውን የሴት 1(አንድ) ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) (ኮትና ጉርድ ቀሚስ) በአሸናፊው ተጫራች(ድርጅት) የሚተካ ይሆናል፡፡
• አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ሙሉ ልብስ ገቢ ሲያደርግ ገቢ የሆነው የወንድ ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሰራ መሆኑ የሚረጋገጠው ገቢ ከሆኑት ሙሉ ልብስ ውስጥ 1(አንድ) ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡ለምርመራ የተላከውን 1(አንድ) ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) በአሸናፊው ተጫራች(ድርጅት) የሚተካ ይሆናል፡፡
• ሙሉ ልብሱ የተዘጋጀበት ቁስ (Material) 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሠራ በተጨማሪም 3%(3 በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑን በላብራቶሪ ምርመራ ለማስመርመር 2ሜትር ብትን ጨርቅ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
• ሙሉ ልብሱ የተዘጋጀበት ቁስ (Material) 70 % እና ከ70 % በላይ ከሱፍ የተሠራ መሆኑን በላብራቶሪ ምርመራ ለማስመርመር 2ሜትር ብትን ጨርቅ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
• የሚቀርበው ሙሉ ልብስ (ኮትና ሱሪ) (ኮትና ጉርድ ቀሚስ)(ጅልባብ) ኮሚሽኑ በሚሰጠው የሠራተኛች ስም ዝርዝር እና አሸናፊው ድርጅት በሚለካው ልኬት(Size) እና በተመረጠው የስፌት አይነት መሠረት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ይሆናል
• ማሳሰቢያ፡-ብዛታቸው 13(አስራ ሦስት) ለሆኑ ሙስሊም ሴት ሠራተኞች ተብሎ የተገለፀው ከአጠቃላይ ሴት ሠራተኞች ደንብ ልብስ ጋር የተካተተ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender