ሎት 262 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የግብርና ፣ የፊዚክስ ፣ የስፖርትና የሌሎች ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ
Wolkite University
Tender Information
| Title | ሎት 262 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የግብርና ፣ የፊዚክስ ፣ የስፖርትና የሌሎች ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Description | ሎት 262 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የግብርና ፣ የፊዚክስ ፣ የስፖርትና የሌሎች ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Wolkite University |
| Reference No | WKU-NCB-NC-0075-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-02-18 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-02-03 14:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Wolkite, Room Ground Gubere, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911835169 Email: kebedeworknh@wku.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 07, Postal Code: 07 |
LegalQualification
- •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Bid Security:
Bid Security (11.920 Birr)
(Ref: 4.2) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •የግብርና ፣ የፊዚክስ ፣ የስፖርትና የሌሎች ቤተ ሙከራዎች ክፍል የሚገኙ የተያዩ ቋሚ የላብራቶሪ እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ:
ተወዳዳሪ ድርጅቶች በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላብራቶሪ ውስጥ የሚገኙ ጥገና የሚደረግላቸው ማሽኖች እና አገልግሎት እንዲጀምሩ የሚደረጉ አዳዲስ ማሽኖች ጨረታው ከወጣ ጊዜ ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአካል ቀርበው መመልከታቸው የሚገልጽ ማረጋገጫ ከስራ ክፍሉ ማግኘት አለባቸው፡፡
(Ref: 16)
Bid Security
Amount: 12000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2 ተወዳዳሪ ድርጅቶች በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላብራቶሪ ውስጥ የሚገኙ ጥገና የሚደረግላቸው ማሽኖች እና አገልግሎት እንዲጀምሩ የሚደረጉ አዳዲስ ማሽኖች ጨረታው ከወጣ ጊዜ ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአካል ቀርበው መመልከታቸው የሚገልጽ ማረጋገጫ ከስራ ክፍሉ ማግኘት አለባቸው፡፡
3 ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
