የኤርፍሬሽነር እና የባህርዛፍ መኣዛ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የኤርፍሬሽነር እና የባህርዛፍ መኣዛ ግዥ |
| Description | የኤርፍሬሽነር እና የባህርዛፍ መኣዛ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0811-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-23 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-03-18 08:16:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
-ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-ተወዳዳሪዎች የባህርዛፍ መኣዛ እና ኤርፍሬሽነር የኮሚሽኑን ናሙና ማየት አለባቸው:: ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም ::
ኮሚሽኑ በሚፈልገዉ ፍሌቨር ማቅረብ የሚችል::
አሸናፊው ድርጅት አሸናፊ የሆነበትን የባህርዛፍ መኣዛ 30ml ፣ 500 ml እና 300ml ኤርፍሬሽነር በኮሚሽኑ ናሙና መሰረት ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡