የትራስ ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
Wollo University
Tender Information
| Title | የትራስ ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ) |
| Description | የትራስ ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ) |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0135-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-20 17:00:47 |
| Invitation Date | 2026-03-19 17:00:47 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dessie tita, Room 41 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 998075404 Email: sosina.gashaw@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: 1 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
1. ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5. ሁሉም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ሲፔኦ በአካል ማቅረብ አለባቸው።
6. ስለጨረታው ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው በሲስተም ብቻ ነው።
7. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።