የክሪስታል ዋንጫ /crystal cup/ የስጦታ ዕቃ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የክሪስታል ዋንጫ /crystal cup/ የስጦታ ዕቃ |
| Description | የክሪስታል ዋንጫ /crystal cup/ የስጦታ ዕቃ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1082-2018-PUR |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-03-24 13:16:59 |
| Invitation Date | 2026-03-23 13:16:59 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912899927 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ እቃዎችን ለመግዛት በወጣው የቀጥታ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል
4. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. የክሪስታል ዋንጫ / crystal cup የስጦታ ዕቃ በሚቀርበው እስፔክ/ናሙና/ መሰረት ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡