Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline20 Mar 2026, 3:45 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Rent

የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት መጠኑ 3ሜትር በ4ሜትር የሆነ የ12 ካሬ ሜትር የስክሪን ኪራይ አገልግሎት የገጠማ እና የማስተዳደር ስራን ጨምሮ (size 3m*4m = 12 m2 Indoor led screen Rent With installation and Management Work ) ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት መጠኑ 3ሜትር በ4ሜትር የሆነ የ12 ካሬ ሜትር የስክሪን ኪራይ አገልግሎት የገጠማ እና የማስተዳደር ስራን ጨምሮ (size 3m*4m = 12 m2 Indoor led screen Rent With installation and Management Work ) ግዥ
Descriptionየጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት መጠኑ 3ሜትር በ4ሜትር የሆነ የ12 ካሬ ሜትር የስክሪን ኪራይ አገልግሎት የገጠማ እና የማስተዳደር ስራን ጨምሮ (size 3m*4m = 12 m2 Indoor led screen Rent With installation and Management Work ) ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0833-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-20 15:45:19
Invitation Date2026-03-19 15:45:19
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መስቀል አደባባይ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ተገጥሞ ከመጋቢት 15 እስከ 24 2018ዓ.ም ድረስ አገልግሎት የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
 ስክሪኑን ገጥሞ በተጠቀሱት ቀናቶች የስክሪን ማኔጅመንት ስራ ማከናወን፡፡
 በቀን 14/07/2018ዓ.ም በኮንቪንሽን ሴንተር በመገኘት የሚፈለገውን ስክሪን ገጥሞ እና አስፈላጊውን የሙከራና የዝግጅት ስራ በጨረስ ከመጋቢት 15 እስከ 17 2018ዓ.ም ድረስ የscreen live switching አገልግሎት መስጠት፡፡
ማሳሰቢያ ፡-ከላይ በተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሠረት የስክሪን አገልግሎት የሚሠጠው በአዲስ አበባ ከተማ ኮንቬንሽን ሴንተር ተቋም ውስጥ ሲሆን እንዲሁም የሚሠጠው ዋጋ ከመጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ተገጥሞ ከመጋቢት 15 እስከ 17 2018ዓ.ም ድረስ የስክሪን ኪራይ አገልግሎት የስክሪን ማኔጅመንት ስራን ጨምሮ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender