Purchase Requisition of ግዥ የወፍጮ ዲናሞ (ጉልበት 20 HP/15 KW ቮልት 380v Three Phase Motor V/A Switch (5)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Purchase Requisition of ግዥ የወፍጮ ዲናሞ (ጉልበት 20 HP/15 KW ቮልት 380v Three Phase Motor V/A Switch (5) |
| Description | ጥራቱ ን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል የተጠየቀውን ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት (Specification) መቅረብ አለበት የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድዉጪ ያደርጋል የ2018 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ) መሆን አለበት፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0448-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-03-24 10:38:48 |
| Invitation Date | 2026-03-23 10:38:48 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱን መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
