Car Bus Rent Service Procurement
Assosa University
Tender Information
| Title | Car Bus Rent Service Procurement |
| Description | Car Bus Rent Service Procurement |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0070-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-01-23 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-01-22 17:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa dam, Room 230 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renewed Valid Trade License2017
- •Vat Registration Certificate: technical
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate 2017
- •Other Documents: የታደሰ የሶስተኛ ዉገን መደን ፣የባለኔትነት መታወቂያ ሊብሬ እና የታደሰ ቦሎ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለአስር ቀናት የሚቆይ 40 ሰዉ መጫን የሚችል የህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ከማረፊያ ቦታ እሰከ ቃሊቲ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በማድረስና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወደ ማረፊያ ቦታ በማድረስ ቀኑን ሙሉ የነዳጅ፣የሾፈርና የረዳት ወጪ ችሎ በቀን የትራንስፖርት ሰርቨስ የሚሰጥ የህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት መከራየት ይፈልጋል፡፡
2. የታደሰ የሶስተኛ ዉገን መደን ፣የባለኔትነት መታወቂያ ሊብሬ እና የታደሰ ቦሎ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
2. የታደሰ የሶስተኛ ዉገን መደን ፣የባለኔትነት መታወቂያ ሊብሬ እና የታደሰ ቦሎ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
